News News
Minimize Maximize

የ40 60 የቤት እድለኞች ዝርዝር

የ40 60 የቤት እድለኞች ዝርዝር FBC

በጥንካሬዋ የአንበሳ ስያሜ ያገኘች ከተማ ሲንጋፖር

  በደቡብ ምስራቅ እስያ አንዲት እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነችና ከአለማችን ከተሞች ራስዋን ማስተዳደር የቻለች ብቸኛ ከተማ ትገኛለች፡፡ ከተማዋ ለረጅም አመታት ለአካባቢው ነዋሪዎች እንደልዩ መገለጫ ሆኖ በቆየውና የእንስሶች ንጉስ በሆነው አንበሳ ስም ትጠራለች፡፡ ለዚህም ይመስላል በአካባቢው...

በሀገራችን ተግባራዊ እየሆኑ ላሉ የቤት ፕሮግራሞች ጠቃሚ መረጃዎች

    ቤቶችን ለነዋሪዎች ስለማስተላለፍ 1)   የጋራ መኖሪ ቤቶች ልማት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የተገነቡ ጠቅላላ መኖሪያ ቤቶች ብዛት ምን ያህል ነው?  የቤት ልማት መርሃግብር በአዲስ አበባ በ1996 ከተጀመረበት ጀምሮ እስካሁን መጋቢት 2009...

የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሰራተኞች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጎበኙ 22/10/09

ከስድስት አመት በፊት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት ግንባታው የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ብሄራዊ መግባባትን የፈጠረና የአይቻልም መንፈስ የተሰበረበት የታሪክ ብስራት የሆነ አሻራችን ነው፡፡ ግንባታው በኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ትብብር በራሳችን አቅም የምገነባው በመሆኑ የዘመናት የአባይ ወንዛችን...

በዓለም ባንክ ከታቀፉ 44 ከተሞች መካከል ውቅሮ ከተማ በስራ አፈጻጸም ጥሩ ውጤት ማስመዝገቧ ተገለጸ

  4ኛው የከተሞች አመታዊ አፈጻጸም ግምገማ የዓለም ባንክ የስራ ኃላፊዎች፣ የሁሉም ክልል ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊዎች፣ የ44 ከተማ ከንቲባዎችና ስራ አስኪያጆች እንዲሁም የክልል እና የፌደራል የፕሮግራሙ አስተባባሪዎች በተገኙበት የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡ ውይይቱ ከሰኔ...

ከተሞች አዳጋ ተጋላጭነትን እንዲቋቋሙ የሚያስችል አውደ ጥናት ተካሄደ 22/10/09

ከተሞች እያደጉ በመጡ ቁጥር የአደጋ ተጋላጭነታቸውም በዚያው ልክ እየጨመረ እንደሚመጣ የአለም ባንክ እና የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር በጋራ ያጠኑት ጥናት አመላከተ፡፡       ከተሞች እያደጉና የህዝብ ቁጥራቸው አየጨመረ በመጣ ቁጥር የአደጋ ተጋላጭነታቸውም አብሮ...

ፎረሙ ከተሞች እርስ በእርስ ልምድ የተለዋወጡበትና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን የቀሰሙበት መድረክ እንደነበር ተገለጸ

7ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ዝግጅት ከተሞች እርስ በእርስ ልምድ የተለዋወጡበትና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን የቀሰሙበት መድረክ እንደነበር የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮነን ከአዲስ አበባ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ጋር ባደርጉት ቃለ-ምልልስ ገለጹ፡፡ ...

በጎንደር ከተማ የተከበረው ሰባተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም…

ከተሞችን በመልካም አስተዳደር፣ ልማትና ዴሞክራሲ ለመዘከር በሀገር አቀፍ ደረጃ ታምኖበት በ2002 ዓ.ም በሀገራችን ርእሰ መዲና አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ከተሞች ቀን በሚል ስያሜ መከበር ተጀመረ፡፡ በሂደትም ክብረ በአሉ ከከተሞች ቀን ወደ ከተሞች ሳምንት ያደገ ሲሆን በአሉን አለም አቀፋዊ ይዘት...

ጅግጅጋ ከተማ ለ8ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሆና ተመረጠች

  የሶማሌ ክልላዊ መንግስት መዲና የሆነችው ጅግጅጋ ከተማ 8ኛውን የከተሞች ፎረም ለማዘጋጀት ለውድድር ከተመረጡ የሀገሪቱ ከተሞች መካከል በውድድሩ የተቀመጡ የመወዳደሪያ መስፈርቶች በማሟላት ከሁለት አመት በኋላ የሚካሄደውን ስምንተኛ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሆና ተመርጣለች፡፡ ከተማዋ ልዩ...

ሃዋሳ ከተማ የተሻለ አፈፃፀም በማስመዝገብ ተሸላሚ ሆነች

ዘ ንድሮ ለሰባተኛ ግዜ በጎንደር ከተማ በተከበረው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ላይ የደቡብ ብሮችና ብሄረሰቦች መዲና የሆነችው ሀዋሳ ከተማ በከተማ ልማቱና ቤቶች ዘርፍ የተሻለ አፈፃጸም በማሳየት ለአራተኛ ግዜ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ በእለቱ የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ታምሩ ታፌ...

Showing 1 - 10 of 131 results.
Items per Page
Page of 14