News News
Minimize Maximize

በያዝነው በጀት አመት ከ15 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማጠናቀቅ እና ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ እየተሰራ ይገኛል

በከተማችን ብሎም በሀገራችን ከፍተኛ የ ሆነ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት አለ፡፡ ይህንን ፍላጎትም ለማርካት በበርካታ ፕሮጀክቶች ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ይህም ዜጎችን የቤት ባለቤት ከማድረጉ ጎን ለጎን የከተማውን ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እንዲሁም በሀገራችን የሚገኙ የግንባታ አማካሪዎችን እና ኮንትራክተሮችን...

የከተማን መሬት በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 ክለሳ ላይ ዉይይት ተካሄደ

በሀገራችን ሊዝ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ 23 አመታትን አስቆጥሯል፡፡ አሁን ስራ ላይ ያለዉ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገዉ አዋጅ ቁጥር 721/2004 ሶስተኛዉ የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ ሲሆን በስራ ላይ ከዋለ አምስት አመታት ተቆጥሯል፡፡ የአዋጁን መዉጣት ተከትሎ በሀገሪቱ በአብዛኛዉ...

አረንጓዴዋ ከተማ

በእርስዎ እይታ በአለማችን ከሚገኙ ከተሞች መካከል ሁለንተናዊ የከተማ እድገት ማስመዝገብ ችላለች ብለው የሚያምኑባት ከተማ ማን ትሆን፡፡ የምእራባዊያን ከተሞች ለንደን፣ ፓሪስ፣ ፍራንክፈረት፣ ወይንስ ኒው ዮርክ፤ ከመካከለኛው ምስራቅ ዱባይ፣ ዶሃ፣ ሪያድ፤ ወይንስ የሩቅ ምስራቆቹ ሆንኮንግ፣ ኳላላንፑር፣ ቶኪዮና...

Showing 1 - 3 of 140 results.
Items per Page
Page of 47